
የትግራይ ልማት ማሕበር
የትግራይ ልማት ማሕበር
በቁልፍ መሰረተ ልማትእና ይትግራይ ህዝብ መሰረታዊ ኣጀንዳዎች ትልቅ ብዙ
ኣስተውፅኦ ያደረገች እና ለቀጣይ ትልቕ ዓላማ ይዛ እየሰራች ያለች ማሕበር ናት።

የትግራይ ልማት ማህበር እስከኣሁን 20 የሳይነስ እና ቴክኖሎጂ
ማእከላት ስርታ ያስረከበች እና 50 ደግሞ በሂደት ላይ እያሰራጭ
መሆኑን ይታወቃል።
የትግራይ ልማት ማህበር እስከኣሁን 20 የሳይነስ እና ቴክኖሎጂ
ማእከላት ስርታ ያስረከበች እና 50 ደግሞ በሂደት ላይ እያሰራጭ
መሆኑን ይታወቃል።
የትግራይ ልማት ማህበር በሳይነስ
እና ቴክኖሎጂ
የትግራይ ልማት ማህበር በሳይነስ
እና ቴክኖሎጂ

በማንነቱ እና ባህሉ የሚተማመን የተሻለ ወለዶ ለማነፅ
ኣብረን እንስራ።
በማንነቱ እና ባህሉ የሚተማመን የተሻለ ወለዶ ለማነፅ
ኣብረን እንስራ።
6831 Ok | 8160
6831 Ok | 8160
ትግራይ ኣንድነታችን ብቻ ያሳድጋታል!

ቃላሚኖ ልዩ ትምህርት ቤት
ቃላሚኖ ልዩ ትምህርት ቤት
ቃላሚኖ ልዩ ትምህርት ቤት የትግራይ ልማት ማሕበር ከመሰረተቻቸው
ትምህርትቤቶች ኣንዱዋ ስትሆን ብዙ ተስፋ የተጣለባቸው ታሪዎች ተቀብላ
እያስተማረች የምትገኝ ትምህርት ቤት ናት።
ንጥፈቶች
የትግራይ ልማት ማሕበር ንጥፈቶች

















የቴክኖሎጂ እና የመረጃ ማእከል መቋቋም
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላትን ማቋቋም የትግራይ ልማት ማህበር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላት ግምባታ በማካሄድ የክልላችን እና የሃገሪቱን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ገልህ ሚናዋን በመጫወት ላይ ትገኛለች። እስካሁንም ስድስት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላት በማጠናቀቅ በተጨማሪም የ21 ማእከላት ግምባታ ላይ የምትገኘው…


የትግራይ ዩኒቨርስቲ
የትግራይ ስቴት ዪኒቨርሲቲ ኣንድ ልዩ ኮሌጅ ወይም ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው። ይህም የትግራይ ልማት ማህበር ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የሚቋቃመው ስቴት ዩኒቨርሲቲ ትግራይና የትግራይን ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት እንዲሁም የትግራይ እምቅ ሃብትና እሴቶችን ትኩረት በማድረግ የሚገነባ በዓለምኣቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ…


የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት ተደራሽነት
የትግራይ ልማት ማህበር የትግራይ የትምህርት ጥራት ዝርጋታን ለማሻሻልና ፍትሃዊነቱን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚናዋን ኣበርክታለች። በክልል ደረጃ ካሉት 265 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 42ቱ ማለትም 20 በመቶ በትልማ ተገንብተው ለህዝብ የተላለፉ ናቸው። ይህንንም የትግራይ ልማት ማህበር መልካም ተግባር በርከት ላሉ ሴትና…


የትግራይ እና ተጋሩ ፀጋዎች
የትግራይ ልማት ማህበር የትግራይ ከ1981 ዓ/ም ጀምሮ ትግርኛ ቋንቋን በማሳደግ፣ለትግራይ ባህልና ታሪክ ልዩ ትኩረት በመስጠት ስትሰራ ቆይታለች። በዚህም ባህልን በማሳደግ፣ የትግራይ ቋንቋና ታሪክ ላይ ያተኮሩ መፃሕፍት፣ ድራማዎች፣ ፊልሞችና ሙዚቃ ስራዎች ላይ የተሰማሩትን ግለሰቦችና ድርጅቶች በማበረታታት የተጋሩና ትግራይ እሴቶችና ፀጋዎች ተጠብቆ…


ከዳስ ወደ ክላስ
የትግራይ ልማት ማህበር የትግራይ በ1981 ዓ/ም ከተመሰረች ወዲህ በርከት ያሉ የዳስ ትምህርት ቤቶችን ደረጃቸው ወደ ጠበቁ ማስተማርያ ክፍሎች በመቀየርና የትምህርት ቁሳቁሶችን በማሟላት ምቹ የመማርና የማስተማር ሂደት እንዲኖር ኣስችላለች። ሆኖም ግን ኣሁንም ድረስ 3‚072 የዳስ ትምህርት ቤቶች በክልላችን የሚገኙ ሲሆን በሺዎች…


የ በጎ ኣድራጎት ስራ
የበጎ ፈቃድ ስራዎች ግለ ሰዎች ወይም ድርጅቶች በመልካም ፈቃዳቸው ለተቸገሩ ወገኖች፣ ቡድኖች እንዲሁም በበጎ ኣድራጎት ስራ ላይ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በተቻለህ ኣቅም ድጋፍ ማድረግ ማለት ነው። የትግራይ ልማት ማህበር ደግሞ ዜጎች በበጎ ኣድራጎት ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ታነሳሳለች። ከዚህም በመነሳት ባለፉት ዓመታተ…


ቃላሚኖ ልዩ ትምህርት ቤት
60 ተማሪዎችን ተቀብሎ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱን የጀመረው ቓላሚኖ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዚህ ወቅት የመቀበል ዓቅሙ ወደ 600 ተማሪዎች ያደገ ሲሆን የትግራይ ልማት ማህበር በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እያካሄደቻቸው ባሉት የማስፋፊያ ስራዎች ከ 2011- 2013 ዓ/ም ወደ 800…


የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማእከል ማቋቋም
ምጥያሽ ማእኸላት ሳይንስን ቴክኖሎጂን ማሕበር ልምዓት ትግራይ ኣብ ካልኣይ ብርኪ ኣብያተ ትምህርቲ ህንፀት ማእኸላት ሳይንስን ቴክኖሎጅን ብምስላጥ ኣብ ምምሕያሽ ፅሬት ትምህርቲ ክልልናን ሃገርናን ርኡይ ግደ ትፃወት ኣላ። ክሳብ ሐዚ ሽዱሽተ ማእኸላት ሳይንስን ቴክኖሎጅን ብምዝዛም ተወሰኽቲ ህንፀት 18 ማእኸላት ተሳልጥ ዘላ…

ፕሮጀክችቶች
የትግራይ ልማት ማሕበር ፕሮጀክቶች
የተጠናቀቁ
የትግራይ ልማት ማህበር ዋና የምስረታ ዓላማ ከድህነት እና ኋላቀርነት ነፃ የወጣችና የበለፀገችን ትግራይ መፍጠር ነው። በዚህም መሰረት የትግራይን ህዝብ ማህበረ ኢኮኖምያዊ ችግሮች የሚፈቱ በርካታ ስራዎች ኣከናውናለች። በመላው የትግራይ ክልል ኣከባቢዎች በሚልዮኖች ለሚቆጠሩ ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርጉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች እንደ ትምህርት፣…
በዝርዝር ይመልከቱስራ ላይ ያሉ
ቀደም ሲል እንደተገለፀው የትግራይ ልማት ማህበር ባለፉት 30 ዓመታት ከ670 በላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፣42 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ 2 ትላልቅ ሆስፒታሎች፣ 7 ጤና ጣብያዎች ፣ 77 ጤና ኬላዎችና ክሊኒኮች ገንብታ ለህዝብ ያስረከበች ሲሆን እነዚህም ስራዎች ኣጠናክራ እየቀጠለችባቸው ትገኛለች።
በዝርዝር ይመልከቱየታቀዱ
ትልማ በትምህርትና ጤና ዘርፎች የ3 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ በመንደፍ ልትፈፅም የያዘቸቸው ፕሮጀክቶች የ30 ተጨማሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ፣ • በ12 በከንቲባ የሚተዳደሩ ትላልቅ የትግራይ ከተሞች ውስጥ 12 አዳሪ ያልሆኑ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርተ ቤቶች መገንባት
በዝርዝር ይመልከቱዜናዎች
የትግራይ ልማት ማሕበር ኣዳድስ ዜናዎች
ማሕበር ልምዓት ትግራይ ምስ ወነንቲ ኣብያተ መግቢ ኣብ ሜላ ምድንፋዕ እቶት ዘድሃበ ዘተ ኣሳሊጣ
ማሕበር ልምዓት ትግራይ እትፍፅሞም ንዘላ ገዘፍቲ ዕማማት ህንፀት ኣብያተ ትምህርትን ምምሕያሽ ፅርየት ትምህርትን ንምፍፃም ዘኽእል…
ማሕበር ልምዓት ትግራይ ከይዲ ምምሃር ምስትምሃር ዘቃልላን ንኣጠቐቕማ ዝምችዋን 2,400 ቨርቹዋል ኮምፒዩተራት ን50 ካልኣይ ብርኪ ኣብያተ ትምህርቲ ትግራይ ተባፅሕ ምህላዋ ተገሊፁ።
ማሕበር ልምዓት ትግራይ ከይዲ ምምሃር ምስትምሃር ዘቃልላን ንኣጠቐቕማ ዝምችዋን 2,400 ቨርቹዋል ኮምፒዩተራት ን50 ካልኣይ ብርኪ…
ሰራሕተኛታት መፈልፈሊ ሓይሊ ኤሌክትሪክ ተከዘ ዘዋፅእዎ ብር 36,375 ማሕበር ልምዓት ትግራይ ኣታዊ ገይሮም
ሰራሕተኛታት መፈልፈሊ ሓይሊ ኤሌክትሪክ ተከዘ ዘዋፅእዎ ብር 36,375 ማሕበር ልምዓት ትግራይ ኣታዊ ገይሮም ማሕበር ልምዓት…
ስራ ኣስፈፃሚ
የትግራይ ልማት የማሕበር ስራ ኣስፈፃሚ ኣባላት
እንጋዳ
የትግራይ ልማት የማሕበር እንግዳዎች

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor

Rimply dummy text of the printing and tRimply dummy text of the printing and typesetting industry. psum has been the industry.
Robert Adison
Professor
ድሎች
የትግራይ ልማት ማሕበር ድሎች

በዝሒ ኣባላት

ካብ ኣባላት ዝተረኸበ ድጋፍ

ጠቕላላ ፕሮጀክትታት

ወለንታዊ ኣባላት
ባለድርሻ ኣካላት
የትግራይ ልማት ማሕበር ባለድርሻ ኣካልት