
የቴክኖሎጂ እና የመረጃ ማእከል መቋቋም
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላትን ማቋቋም
የትግራይ ልማት ማህበር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላት ግምባታ በማካሄድ የክልላችን እና የሃገሪቱን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ገልህ ሚናዋን በመጫወት ላይ ትገኛለች። እስካሁንም ስድስት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላት በማጠናቀቅ በተጨማሪም የ21 ማእከላት ግምባታ ላይ የምትገኘው ትልማ፤ ይህ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከላት ግምባታ ጠቀሜታው ተማሪዎች በክልሰ ሓሳብ የተማሩትን ወደ ተግባር በመቀየር የፈጠራ ሰዎችና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ይረዳል።